ተዘራ ካሳ አስመጪ እና ላኪ የንግድ ድርጅት

የምናስመጣቸውን ምርቶች (ዕቃዎች) በሃገራችን ገበያ በስፋት እያስተዋወቅን ከሌሎች በተሻለ የአሰራር ስልት ባለን የረዥም ጊዜ ተሞክሮ ውጤታማ ስራ መስራት አላማችን ነው፡፡

እንኳን በደህና መጣችሁ ወደ ተዘራ ካሳ አስመጪ እና ላኪ የንግድ ድርጅት

ተዘራ ካሳ አስመጪ እና ላኪ የንግድ ድርጅት ምግብ ነክ ምርቶችን ለረጅም ጊዜያት የማምረት እንዲሁም ወደ ጅቡቲ በመላክ የሰራ ሲሆን በአሁኑ ወቅት መኪኖችን ከኮሪያ አስመጥቶ በሽያጭ ገበያ ውስጥ መግባት የቻለ እና ከንጽህና መገልገያ የህጻናት ዳይፐር እና የሴቶችየ ንጽህና መጠበቂያ ሰኒተሪ ናብኪን (ሞዴስ) ከቱርክ አስመጥቶ ገበያ ውስጥ በስፋት ገብቷል፡፡

ከህንድ ለኮስሞቲክስ ግብአት ሄቪ እና ላይት ሊኪዩድ ፓራፊን አስመጥተን ገበያው ተቀብሎናል፡፡በዚህ መነሻነት እነዚህን ውጤታማ የሆንብባቸውን ዘርፎች አጠናክሮ በመቀጠል አዳዲስ የተጠኑ የንጽህና መገልገያዎችን ልብስ እና የገላ ሳሙና፣ዱቄት ሳሙና፣ኮልጌት ለማስመጣት መስመር ላይ ይገኛል በላኪነት ዘርፍ ከማስመት በተሻለ ስኬታማ ስራ ለመስራት መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ይህም የውጪ ምንዛሬ ከማስገኘት አንጻር ሃገራዊ ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑን ተገንዝበናል፡፡

ከኛ ጋር በመስራትዎ የሚያገኟቸው ጥቅሞች

01

ከሁሉም በፊት ጥራት ያለው ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ፈጣን አቅርቦት የተሟላ ዶክመንት እንልካለን፡፡

02

የክፍያ ሁኔታ በአስተማማኝ እና የተረካቢ ሃገር ህግን መሰረት አድርጎ በደንበኛው ፍላጎት መሰረት እናስተናግዳለን፡፡በ TT ወይም ሌተር ኦፍ ክሬዲት LC እንጠቀማለን።

03

የገበያ ትስስር መፍጠር በምናቀርበው መጠን ወይም ስምምነታችን መሰረት በሃገራችን ተፈላጊ የሆኑትን ምርቶች እንገዛለን በዚህም የጋራ ተጠቃሚነት መፍጠር ይቻላል፡፡

04

ተፈላጊ ሳንፕሎችን በነጻ እንልካለን ከዚሁ ጋር በግብርና በኮንስትራክሽን በተlይ በፋብሪካዎች ላይ አብሮ መስራት(ጀይንት ቬንቸር) እንችላለን።

በአስመጪነት ዘርፍ

ተዘራ ካሳ አስመጪ እና ላኪ የንግድ ድርጅት

ከኮሪያ ዳማስ ፣አቶዝ ፣ማቲዝ፣ሀዩንዳ ፤አቫንቴ…….እንዲሁም የጃፓን ምርት የሆኑትን ያሪስ ቪትስ ሃይሲ……….ሚኒስ የቶዩታ. ሃይሉክስ .አይሱዙ .መኪኖችን በተለያየ ሞዴል እና የከለር ምርጫ በማስመጣት ለኢትዮጵያ ገበያ በስፋት ማቅረብ በተጨማሪ በትእዛዝ ማንኛውንም አይነት መኪና እናስመጣለን።

ልዩ የሚያደርገን

01

ላስመጣናቸውም ሆነ በትዕዛዝ ለምናስመጣቸው መኪኖችን 100% ክፍያ ፈፅመው ለሚወስዱ የ5% ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።

02

የ50% የዱቤ ሽያጭ እናመቻቻለን።

03

ከኛ ለሚገዟቸው ዳማስ መኪኖች እና ሚኒባስ መኪናዎች የኮንትራት ሥራ እናመቻቸለን።

04

ለክልል ከተሞች (ለከተማ ታክሲ ) ለንግድ አገልግሎት የሚሆኑ ያላቸው ዳማስ መኪኖቸን እናቀርባለን።

በአስመጪነት ዘርፍ


ተዘራ ካሳ አስመጪ ጥራት ያላቸውን የንጽህና መገልገያ የሆኑትን እንደ ዳይፐር፣የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ ፣ የልብስ እና ገላ ሳሙና፣ ኦሞ ፣ኮልጌት ፣ሻምፖ፣ቅባቶች እና ሌሎች ተመሳሳይ የንጽህና መገልገያ መሳሪያዎችን በብዛት በማስመጣት በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በገበያ ውስጥ ቁጥር 1 የንጽህና መገልገያዎችን አስመጪ እና አከፋፋይ መሆን ዋነኛ አላማው ነው፡፡


ከኮሪያ ዳማስ ፣አቶዝ ፣ማቲዝ ፤አቫንቴ…….እንዲሁም የጃፓን ምርት የሆኑትን ያሪስ ሱዙኪ፣ቪትስ፣አቫንስ፣ሚኒስ የቶዩታ፣ሃይሉክስ፣አይሱዙ መኪኖችን በተለያየ ሞዴል እና የከለር ምርጫ በማስመጣት ለኢትዮጵያ ገበያ በስፋት ማቅረብ በተጨማሪ በትእዛዝ ማንኛውንም አይነት መኪና ማስመጣት ዋነኛ አላማችን ነው።

ከፌደራል ንግድ ሚኒስቴር ባገነው ህጋዊ ፍቃድ መሰረት ለህትመት የሚያገለግሉ ወረቀት እና የወረቀት ውጤቶችን ስቲከር፣ ባነር፣ የፎቶ ኮፒ ወረቀት ፣ የተማሪዎች ደብተር ፕላስቲክ ማሸጊያ የህትመት ቀለም እና ተዛማጅ የሆኑ ለማስታወቂያ እና ህትመት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን በብዛት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማስመጣት ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረብ፡-


ሌሎች በኢትዩጵያ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ እና አዋጪ በሆኑ የስራ ዘርፎች ላይ በየጊዜው በምናደርገው ጥናት በደንበኞች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ምርቶችን በብዛት በማስመጣት የደንበኛን ፍላጎት ማርካት፡-

ከተለያዩ የአለማችን ክፍል ከሚገኙ አምራቾች ፣ አከፋፋዩች እና ኮሚሽ ኤጀንቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት በመፍጠር ሰፊ የገበያ ትስስር መፍጠር ይህ ማለት በኢትዮጵያ ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን ከአቅራቢዎች እንገዛለን በኢትዮጵያ በስፋት ከሚገኙ በመላው አለም ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን ለደንበኞቻችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ በዚህም ጋራ ተጠቃሚነት መፍጠር አላማችን ነው፡፡

የልብስ እና ገላ ሳሙና፣ ኦሞ ፣ኮልጌት ፣ሻምፖ፣ቅባቶች እና ኬሚካሎች


የልብስ እና ገላ ሳሙና፣ ኦሞ ፣ኮልጌት ፣ሻምፖ፣ቅባቶች እና ሌሎች ተመሳሳይ የንጽህና መገልገያ መሳሪያዎችን በብዛት በማስመጣት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ


መኪኖችን በተለያየ ሞዴል እና የከለር ምርጫ አስመጪ


ከኮሪያ ዳማስ ፣አቶዝ ፣ማቲዝ፣ሀዩንዳ ፤አቫንቴ…….እንዲሁም የጃፓን ምርት የሆኑትን ያሪስ ቪትስ ይሲ……….ሚኒስ የቶዩታ. ሃይሉክስ .አይሱዙ .መኪኖችን በተለያየ ሞዴል እና የከለር ምርጫ በማስመጣት ለኢትዮጵያ ገበያ በስፋት ማቅረብ በተጨማሪ በትእዛዝ ማንኛውንም አይነት መኪና ማስመጣት


የንጽህና መገልገያ የሆኑትን እንደ ዳይፐር፣የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ


ያላቸውን የንጽህና መገልገያ የሆኑትን እንደ ዳይፐር፣የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ ፣ የልብስ እና ገላ ሳሙና፣ ኦሞ ፣ኮልጌት ፣ሻምፖ፣ቅባቶች እና ሌሎች ተመሳሳይ የንጽህና መገልገያ መሳሪያዎችን በብዛት በማስመጣት በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በገበያ ውስጥ ቁጥር 1 የንጽህና መገልገያዎችን አስመጪ እና አከፋፋይ ለመሆን እየሰራን ነው።


በላኪነት ዘርፍ

በዋናነት ደረጃቸውን የጠበቁ ኤክስፖርት ስታንዳርድ እጣን እና ሙጫ ጥጥ መላክ ደረቅ እና ዱቄት ዝንጅብል አዘጋጅቶ በሚፈለገው መጠን መልክ ማቅረብ መላክ፤ የቅባት እህል እና ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች መላክ ፤ ቡና እና ሻይ ቅጠል(ቅመማ ቅመም) የመላክ ስራ መሰስራት ፤ ደረጃቸውን የጠበቁ ነጭ ማር ፣ ቀይ ማር ከነዚህ ውጭ ሌሎች ተፈላጊ እና አዋጭ የሆኑ ፤ ማናቸውንም በጥናት የተረጋገጡ እቃዎችን በጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋ እንልካለን፡፡ የኛ ትርፍ ደንበኞቻችን ናቸው፡፡አሁን ጫት መላክ ጀምረናል።የእንስሳት ተረፈ ምርት ለመላክ ሰፊ ገበያ አግኝተናል።

ነጭ ማር ፣ ቀይ ማር


ደረጃቸውን የጠበቁ ነጭ ማር ፣ ቀይ ማር ከነዚህ ውጭ ሌሎች ተፈላጊ እና አዋጭ የሆኑ ማናቸውንም በጥናት የተረጋገጡ እቃዎችን በጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋ እንልካለን፡፡ የኛ ትርፍ ደንበኞቻችን ናቸው፡፡


ደረቅ እና ዱቄት ዝንጅብል


ደረቅ እና ዱቄት ዝንጅብል አዘጋጅቶ በሚፈለገው መልክ ማቅረብ መላክ ጥራት ያለውን ዝንጅብል እንልካለን።